ክፍት የስራ ቦታዎች ለስራ ፈላጊ

14/4/2017
ክፍት የስራ ቦታዎች 

1. የ ስራ መደብ – አካውንታንት
📌 አድራሻ፡ ኡራኤል
📌 ደረሰኝ ፤ ቫት(VAT)፤ ታክስ(TAX) የምታስውቅ
📌 ስራው ንግድ ቤት/construction/ ነው
📌 የስራ ሰዓት 3:00 -11:00
📌እሁድ እረፍት ነው

📌ዋስ ያስፈልጋል

📌ደሞዝ – 6000

📌ፆታ – ሴት
2. የ ስራ መደብ ፡ ሴልስ/sales/
📌 አድራሻ: አራኤል
📌ስራው የዲኮር ዕቃ
📌 የስራ ሰዓት: 2:00 – 12:00

📌 ዋስ ማምጣት የምትችል

📌 እሁድ ግማሽ ቀን እና በሳምንት 1 ቀን ዕረፍት

📌ፆታ – ሴት
3. የ ስራ መድብ፡ ጉዳይ አስፈፃሚ
📌 አድራሻ: ጦር ሀይሎች
📌 ደሞዝ: 3000 + ትራንስፖርት
📌 ቅዳሜ ከሰዓት እና እሁድ እረፍት
4. የ ስራ መደብ – አካውንታንት
📌 አድራሻ፡ ቦሌ
📌 ደሞዝ: በስምምነት
📌 ልምድ፡ 5 ዓመ

📌 ዋስ ማምጣት የምትችል

📌እሁድ እረፍት 5. የ ስራ መደብ – ረዳት መምህር
📌 አድራሻ፡ ልደታ
📌 ደሞዝ: 1:30- 11:00

📌 ቅዳሜ ከሰዓት እና እሁድ እረፍት
6. የ ስራ መደብ ፡ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ
📌 የስራ ሰዓት: office hour
📌 ልምድ 8 ዓመት 7. የስራ መድብ – ሴልስ

📌አድራሻ – ሳሪስ

📌ደሞዝ – 5000

📌ፆታ ወ/ሴ

📌ዋስ የቢሮ ሰራተኛ ያፈልጋል

📌የስራ ሰዓት – 3:00- 12:00

አድራሻ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 322
0940139197

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *