10/4/2017
ክፍት የስራ ቦታዎች 💠 የ ስራ መደብ – ወይተር
📌 አድራሻ፡ ሳርቤት
📌 ደሞዝ:በ2000
📌 በሳምንት አንድ ቀን ዕረፍት አለው
📌 የስራ ሰዓት፡1፡00-9፡00
💠 የ ስራ፟ መደብ አካውንታንት
📌 አድራሻ: ሳሪስ
📌 ደሞዝ: 7000 እስከ 8000 ብር
📌 የስራ ሰዓት: 3፡00-11፡00
📌 ዋስ ያስፈልጋል
💠 የ ስራ መድብ፡ ሽፌር የቤት መኪና
📌 አድራሻ: ጦር ሀይሎች
📌 ደሞዝ: 4000
📌 ዋስ ያስፈልጋል
💠 የ ስራ መደብ – ሴልስ
📌 አድራሻ፡ ሳሪስ ዉሃልማት
📌 ደሞዝ:6000
📌 ልምድ፡ በማርኬቲንግ ያስፈልጋል
📌 12ኛ እና ዲፕሎማ ያካትታል 💠የ ስራ መደብ – ሴልስ/ አካውንታንት
📌 አድራሻ፡ ሳሪስ ዉሃልማት
📌 ደሞዝ:4000
📌 ልምድ፡ ያላት 📌 የ IT ዕቃዎች መሽጥ
📌 12ኛ እና ዲፕሎማ ያካትታል
💠 የ ስራ፟ መደብ ፡ ማርኬቲንግ ማናጀር
📌 አድራሻ: ሲምሲ(CMC)
📌 ደሞዝ: በስምምነት
📌 የስራ ሰዓት: office hour
📌 ልምድ 2 ዓመት
📌 ንግግር፤ እና መባባት የምትችል እንድሁም ፕሮቶኮል ይፈልጋል
📌 ብዛት 3
📌 12ኛ እና ድፕሎማ ያካትታል አድራሻ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 322
0940139197