17/4/2017
ክፍት የስራ ቦታዎች
1. የ ስራ መደብ – ወይተር
📌 አድራሻ፡ ጎሮ
📌 ብዛት 2 ሴቶች
📌 በ 15 ቀን አንዴ እረፍት ነው
📌 ደሞዝ – 1700
2. የ ስራ መደብ ፡ ፀሃፊ
📌 አድራሻ: ሲምሲ(CMC)
📌 computer ልምድ ያላት
📌 ደሞዝ: በስምምነት
ዋስ ያስፈልጋል
3. የስራ መደብ፡ አጠቃላይ ሰራተኛ
📌 አድራሻ ፡ ሃያሁለት
📌 ደሞዝ ፡3000
📌 የመታውቅያ ዋስ ያስፈልጋታል
📌 ልጅ ተንከባካቢ
4. የስራ መደብ፡ Sales and Marketing
📌 ቢያስንስ 2 አመት ልምድ ያስፈልጋል
📌 በ marketing degree ያላት
📌 ደሞዝ በድርጅቱ ስኬል ይወሰናል
ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 322
0940139197