ክፍት የስራ ቦታዎች(Job vacancies)

18/4/2017
ክፍት የስራ ቦታዎች

1. የ ስራ መደብ – የሰው ሀይል አስተዳደር(HRM)
📌 አድራሻ፡ መስቀል ፍላወር
📌 በመስኩ ከ 1 ዓመት በላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
📌 የስራ ሰዓት፡ office hour
📌ቅዳሜ ግማሽ ቀን እና እሁድ ሙሉቀን እረፍት ነው

📌ዋስ ደብዳቤ ማፃፍ የሚችል ያስፈልጋል

📌ደሞዝ – 10,000–13000 የተጣራ

📌ፆታ – ወንድ
2. የ ስራ መደብ ፡ ጁነየር አካውንታንት( Junior Accountant)
📌 አድራሻ: መስቀል ፍላወር
📌አንድ ዓመት server sector ላይ የሰራ/ራች
📌 የስራ ሰዓት: 2:00 – 12:00

📌 ደሞዝ : 9000–10,000 የተጣራ

📌ፆታ – ሴት /ወንድ
3. የ ስራ መድብ፡ ጌም ዞን(Game zone)
📌 አድራሻ: ልደታ
📌 ደሞዝ: ከ 5000 ጀምሮ በስምምነት
📌 ዋስ ያስፈልጋል
4. የ ስራ መደብ – ተመላላሽ የቤት ሰራተኛ
📌 የስራ ሰዓት ፡ 2:00 — 11:00

📌 ደሞዝ: 3000
📌 ዋስ ያስፈልጋል

📌 በሳምንት አንድ ቀን እረፍት

5. የ ስራ መደብ – ፀሓፊ
📌 አድራሻ፡ ቄራ
📌 ደሞዝ: ከ 5000 ጀምሮ በስምምነት

📌 እሁድ እረፍት

የድብዳቤ ዋስ ያፈልጋል አድራሻ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 322
0940139197

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *