21/4/2017 ዓ.ም
አስችኳይ ክፍት የስራ ቦታዎች
1. የ ስራ መደብ – sales
📌ደሞዝ – በስምምነት
📌 የትራንስፖርት & ኮሚሽን አለው
📌በማርኬትንግ ልምድ ያላቸው
📌ብዛት: 2 📌ፆታ : ሴት
📌የስራ ሰዓት : office hours
2. የ ስራ መደብ ፡ ኮንስትራክሽን ላይ በሁሉም ዘርፍ ሞያ ያላቸው
📌በዊንች እና ገመድ መስራት እና operate ማረግ የሚችል
📌ከ ሁለት ዓመት ልምድ ሊኖረው ይገባል
📌ብዛት :3
📌የስራ ሰአት : office hours
3. የ ስራ መድብ፡ የጥበቃ ሱፐርቫዘር
📌 ደሞዝ: በስምምነት