ቀን 23/4/2017 ዓ.ም አስችኳይ ክፍት የስራ ቦታዎች

1. የ ስራ መደብ – ስልስ/sales/

📌የስራ ቦታ : ስታድየም

📌የስራ ሰአት 2፡00 እስከ 2፡00 ማታ

📌ደሞዝ ፡ 4000 + 2% ኮሚሽን

📌እንግሊዘንኛ መናገር የምትችል

📌እሁድ እረፍት
2. የ ስራ መደብ ፡ ሳፋሪ ኮም ሴልስ/ Safaricom sales/

📌የስራ ቦታ ፡ የተላያየ ቦታ

📌ዲሎማ እና COC ያላት

📌የስራ ሰአት ፡ 2፡00 እስከ 11፡00

📌ቡልጋርያ ፤ አዲስ ሰፈር፤ መጋነኛ ፕያሳ፤ ቦሌ ሚካኤል የሚቀርባቸውም መምረጥ ይችላሉ

📌ደሞዝ 3ሲም በቀን ሊሚሽጥ ሰው 5000 ከ 5ሲም በላይ ለሚሽጥ ሰው 9000 ብር
3. የ ስራ መድብ፡ ኤፍ ቢ /FB/
📌በሆቲል ዘርፍ ልምድ ያለው

📌 ምግብ እና መጠጥ ላይ ከ4 ዓመት በላይ የሰራ

📌ደምዝ ፡ በስምምነት

📌የስራ ሰአት : 2:00 እስከ 11:00

📌ዋስ ያስፈልጋል አድራሻ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 322
0940139197

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *