12/4/2017
ክፍት የስራ ቦታዎች
💠 የ ስራ መደብ – የጥበቃ ሱፐርቫይዘር
📌 የፓሊስ አባል የነበረ እና በህጋዊ መሽኛ የተሰናበተ
📌 ማንበብ እና መፃፍ የሚችል
📌 የስራ ቦታ ፡ አዲስ አባባ
💠የ ስራ መደብ ፡ የቀለም ሰራተኛ
📌 ደሞዝ: ድሞዝ +ጥቃምጥቅም
📌 ልምድ፡ ከ 3 አመት በላይ ያለው
📌 ብዛት ፡ 2
💠 የ ስራ መድብ፡ ፊንሺንግ ሱፐርቫይዘር
📌 ደሞዝ: በስምምነት
📌 ልምድ በዘርፉ ከ1 አመት በላይ ያለው ና ማሽኖች operate ማረግ የሚችል
💠 የ ስራ መደብ – ሴልስ (ኮስሞትኪስ ቤት)
📌 አድራሻ፡ ሜክስኮ
📌 ደሞዝ: 4000
📌 በሳምንት 1 ቀን ዕረፍት
📌 የስራ ሰአት ጠዋት 2 እስከ ማታ 2 ሰአት
📌 12ኛ ክፍል የጨረስች
💠የ ስራ መደብ፡ ኮምፑተር ሴልስ
📌 አድራሻ፡ ፕያሳ
📌 ድሞዝ ፡ 3000
📌 መየታውቅያ ዋስ ያስፈልጋል
📌 እሁድ እረፍት ነው
💠 የ ስራ መደብ – አጠቅላይ ፅዳት
📌 ደሞዝ 3500
📌 አድራሻ: ቦሌ
💠የ ስራ መደብ – ወይተር
📌 አድራሻ: ቦሌ
📌 ደሞዝ 3500
📌 ሰአት፡ 3፡00 እስከ 4 ᎓00 ማታ
💠የ ስራ መደብ – ሞተርኛ
📌 የስራ ቦታ ጎተራ
📌 ዋስ ያስፈልጋል
📌 እሁድ እረፍት
📌 ሰአት ከ2፡00 እስከ 12፡00
አድራሻ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 322
0940139197