14/4/2017
ክፍት የስራ ቦታዎች
1. የ ስራ መደብ – አካውንታንት አድራሻ፡ ኡራኤል
ደረሰኝ ፤ ቫት(VAT)፤ ታክስ(TAX) የምታስውቅ
ስራው ንግድ ቤት/construction/ ነው
የስራ ሰዓት 3:00 -11:00
እሁድ እረፍት ነው
ዋስ ያስፈልጋል
ደሞዝ – 6000
ፆታ – ሴት
2. የ ስራ መደብ ፡ ሴልስ/sales/ አድራሻ: አራኤል
ስራው የዲኮር ዕቃ
የስራ ሰዓት: 2:00 – 12:00
ዋስ ማምጣት የምትችል
እሁድ ግማሽ ቀን እና በሳምንት 1 ቀን ዕረፍት
ፆታ – ሴት
3. የ ስራ መድብ፡ ጉዳይ አስፈፃሚ አድራሻ: ጦር ሀይሎች
ደሞዝ: 3000 + ትራንስፖርት
ቅዳሜ ከሰዓት እና እሁድ እረፍት
4. የ ስራ መደብ – አካውንታንት አድራሻ፡ ቦሌ
ደሞዝ: በስምምነት
ልምድ፡ 5 ዓመ
ዋስ ማምጣት የምትችል
እሁድ እረፍት 5. የ ስራ መደብ – ረዳት መምህር
አድራሻ፡ ልደታ
ደሞዝ: 1:30- 11:00
ቅዳሜ ከሰዓት እና እሁድ እረፍት
6. የ ስራ መደብ ፡ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ የስራ ሰዓት: office hour
ልምድ 8 ዓመት 7. የስራ መድብ – ሴልስ
አድራሻ – ሳሪስ
ደሞዝ – 5000
ፆታ ወ/ሴ
ዋስ የቢሮ ሰራተኛ ያፈልጋል
የስራ ሰዓት – 3:00- 12:00
አድራሻ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 322
0940139197