አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታዎች/Urgent vacancies/

26/4/2017
አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታዎች

1. የ ስራ መደብ – መካኒክ
📌 አድራሻ፡ ጎተራ
📌 ልምድ ያላቸው
📌ደሞዝ እና ሰአት በስምምነት
2. የ ስራ መደብ ፡ ተላላኪ
📌 አድራሻ: ቄራ
📌 የስራ ሰዓት: 2:30 – 12:00

📌 እሁድ ዕረፍት

📌ፆታ – ወንድ
3. የ ስራ መድብ፡ ፅዳት
📌 አድራሻ: የተላያየ ቦታ
📌 ደሞዝ: በስምምነት
📌የስራ ሰአት ፡ 12፡00 እስከ 9፡00 እና 7፡30 እስከ 4፡00 (በፈረቃ)
4. የ ስራ መደብ – ካሸር
📌 አድራሻ፡ የተላያየ ቦታ
📌ልምድ ያላቸው
📌የስራ ሰዓት ፡ 12፡00 እስከ 9፡00 እና 7፡30 እስከ 4፡00 ለ 3ኛ እና 4ኛ ብዛት ስለሚያስፈልግ መጥታቹ ቢሮ አናግሩን ፡፡

5. የ ስራ መደብ – ሼፍ ቁርስ ነግሮች

📌አድራሻ ፡ ብስራተ ገብሪኤል
📌 የስራ ሰዐት ፡ 1፡00 እስከ 2፡30 ማታ
📌 ደሞዝ: ከ 6000 እስከ 8000 ብር እና ሰረቪስ ቻርጅ አለው

📌 በሳምንት አንድ ቀን እረፍት

📌ፆታ ፡ ወንድ/ ሴት
6. የ ስራ መደብ ፡ረዳት ሼፍ

📌አድራሻ ፡ ብስራተ ገብሪኤል
📌 የስራ ሰዓት: 1፡00 እስከ 2፡30
📌 በሳምንት 1 ቀን እረፍት

📌ደሞዝ ፡ ከ 6000 ብር ጀሞሮ በስምምነት

📌ሰረቪስ ቻርጅ አለው

7. የስራ መድብ – ባሬስታ

📌አድራሻ – ብስራተ ገብሪኤል

📌ስራው በፈረቃ ነው(1፡00 እስከ 3፡00 እና 7፡00 እስከ 3፡00)

📌ብዛት 2 ሰው

📌ደምዝ ፡ 6000 እና ሰረቪስ ቻርጅ አለው

📌በ15 ቀን 1 ቀን እረፍት

8 . የስራ መደብ፡ ጁሰር

📌አድራሻ ፡ ብስራተ ገብሪኤል

📌ፆታ ሴት ወይም ወንድ

📌ደሞዝ ፡ 3000 እና ሰረቪስ ቻርጅ አለው

9. የስራ መደብ፡ አስተናግጅ ሰራው በፈረቃ ነው

📌አድራሻ ፡ ብስራተ ገብሪኤል

📌 ሰዓት ፡ 1፡00 እስከ 3፡00 እና 7፡00 እስከ 3፡00 በፈረቃ

📌ደሞዝ ፡ 2500 እና ሰርቪስ ቻርጅ አለው

📌ልምድ ያላቸው ወንድ ወይም ሴት

10. የስራ መደብ፡ sales Administrator( ሴልስ አድሚንስትሬተር)

📌ኮምፑተር(computer ) ላይ ልምድ ያላት/ ያለው

📌ሶፍትዌር ላይ የሰሩ የስራ ሰዓት ፡ office hour

📌እሁድ እረፍት ነው

📌ደሞዝ 15000(አስራ አምስት ሺ ) Gross salary

📌ዋስ ያስፈልጋል

አድራሻ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 322
0940139197

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *