1. የ ስራ መደብ – ፀሃፊ
📌 አድራሻ፡ ሜክሲኮ
📌 የስራ ሰዓት፡ 2፡00 – 11:00
📌እሁድ እረፍት
📌 ልምድ ያላት
📌መሰረታዊ የኮምፒውተር እወቀት ያላት
📌 ደሞዝ እስከ 6000 በስምምነት
2. የ ስራ መደብ ፡ ሴልስ
📌የስራ ቦታ: ሜክሲኮ
📌 የስራ ሰዓት: 2:00 እስከ 1:00
📌 እሁድ እረፍት
📌 ፈጣን ቀልጣፋ የሆነች
📌ደሞዝ: 5000
3. የ ስራ መድብ: ጠቅላላ አገልግሎት
📌 አድራሻ: 22
📌ቢሮ ማስተዳደር እና ሰራተኛ መቅጠር
📌 የስራ ሰዓት: 2:30 እስከ 11:00
📌 ቅዳሜ ግማሽ ቀን እና እሁድ እረፍት
📌ደሞዝ :15,000 እስከ 20,000 በስምምነት
4. የ ስራ መደብ – ሴት ሼፍ
📌 አድራሻ፡ ፕያሳ
📌የስራ ሰዓት: 2:00 እስከ 12:00
📌 ፒዛ በርገር የምትችል አጠቃላይ
📌 ደሞዝ :6000
📌 ወይም ተመላላሽ
📌 በ 15 ቀን አንድ ቀን እረፍት
5. የስራ መደብ: አካውንታንት
📌ሲኤምሲ/CMC/
📌 ደሞዝ: በስምምነት
📌 ልምድ ያላት እና የፃሀፊነት ልምድ ያላት
📌 እሁድ እረፍት
📌የስራ ሰዓት: 2:00 እስከ 11:00
6.የስራ መደብ: የሂሳብ ሰራተኛ
📌 አድራሻ :መካኒሳ
📌 ልምድ ያላት
📌 እሁድ እረፍት
7.የስራ መደብ: ዶክተር ወይም HP
📌 የስራ ቦታ ጎፋ
📌የስራ ሰዓት : 2:30 እስከ 11:30
📌ደሞዝ በስምምነት
📌እሁድ እረፍት
አድራሻ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 322
0940139197
ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች በሁሉም ማህበራዊ ሚድያዎቻችን የሚለቀቁት ክፍት የስራ ቦታዎች እና ሌሎች አገልገሎታችን በየቀኑ ለማግኘት እነዚህ ገፆቻችን follow በማረግ ይከታተሉን
website page : https://tigatagency.com/
Linked in: https://www.linkedin.com/in/tigat-agency-a80b50340/
Facebook page :https://www.facebook.com/profile.php?id=61570400603816
Telegram : https://t.me/tigatagency
Instagram :https://www.instagram.com/tigat_cleaning_secutrity/profilecard/?igsh=N2o4MDJxYzN4N3Zl
Tiktok : https://www.tiktok.com/@tigategency.com?_t=ZM-8t8NBUgIm74&_r=1