ክፍት የስራ ቦታዎች

ቀን ጥር 8/2017 ዓ.ም
1. የ ስራ መደብ – የፅዳት ሰራተኛ
📌ድርጅታችን የፅዳትና ላውንደሪ ሰራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
📌ፆታ : ሴት
📌ብዛት: 2
📌ደሞዝ: 5000 ብር
📌የቅጥር ሁኔታ : ቋሚ
📌የስራ ቦታ : ቦሌ አትላስ አካባቢ እና ኢምፔሪያል አካባቢ
📌የስራ ሰዓት
📌1- ከ ጠዋት 2:00 ሰዓት እስከ 12:00ሰዓት
📌2- ከ 12:00 ሰዓት እስከ ጠዋት

2. የ ስራ መደብ ፡ ስፓ ሬሴፕሽኒስት (Spa Reception)
📌ዳጊ ስፓ የሴልስ ወይም የሬሴፕሽን የስራ ልምድ ያላቸው እና ልዩ ልዩ ቋንቋ የሚችሉ
📌ብዛት: 1
📌ፆታ : ሴት
📌የቅጥር ሁኔታ : ቋሚ
📌የስራ ቀን: 6 ቀን የስራ ሰዓት: በፈረቃ 1 ሳምንት የጠዋት ከ 3 እስከ 12 ሰዓት ና ቀጣይ ሳምንት የማታ ፈረቃ ከ 12 ሰዓት እስከ ጠዋት ሰዓት
📌ደመወዝ: እስከ 13000 ብር ግሮስ (ያልተጣራ) በወር (ደምዎዝ ና ኮሚሽን)
📌የስራ ቦታ : ኢምፔሪያል አካባቢ እና የስራ ልምድ ቢኖረው ይመረጣል
3. የ ስራ መድብ: ኪችን ረዳት
📌 ደሞዝ: 5000
📌 ሰአት ፡ መግብያ 2፡00 መውጫ 12፡00
📌 ልምድ ያለው/ላት ይመረጣል

4. የ ስራ መደብ -ስፓ ሱፐርቫዘር/Spa supervisor/
📌የስራ ሰዓት ፡ ሰአት ፡ መግብያ 2፡00 መውጫ 12፡00
5. የስራ መደብ: ኮስሞቲክስ ቤት
📌አድራሻ: መክሲኮ
📌የስራ ሰዓት : 2:30 እስከ 12:00
📌 ደሞዝ 3000 + ኮሚሽን 📌 እሁድ አረፍት

6.የስራ መደብ: ፀጉርቤት
📌አድራሻ : ሜክሲኮ
📌 የስራ ሰዓት: 2:30 እስከ 12:00 ማታ

📌ደሞዝ: በስምምነት
📌ዋስ ያስፈልጋል

📌በሳምንት 1 ቀን እረፍት
7 .የስራ መደብ: ጌም ዞን
📌አድራሻ: አያት 49
📌የስራ ሰዓት : 3:00- 12:30

📌ደሞዝ : 5000 ጀምሮ በስምምነት
📌ልምድ ያላት ቢሆን ይመረጣል

አድራሻ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 322
0940139197

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *