ክፍት የስራ ቦታዎች

ክፍት የስራ ቦታዎች
1. የ ስራ መደብ – ፅዳት
📌 አድራሻ፡ ሜክሲኮ
📌 የስራ ሰዓት፡ 2፡00 – 10:00 እና 1:00 – 9:00

📌ደሞዝ እና እረፍት በስምምነት
📌 ፆታ ወንዶች

📌ሰርቪስ ቻርጅ፡ ህክምና ፡ ደሞዝ፡ ምግብ አለው

2. የ ስራ መደብ ፡ ኬክ ጋጋሪ
📌 ስራው በሺፍት ነው
📌 ደሞዝ : በስምምነት
3. የ ስራ መድብ: ፀሃፊ
📌 አድራሻ: ቄራ
📌 ደሞዝ: 6000 net
📌ዲግር ወይም ዲፕሎማ ያላት

📌ልምድ ያላት
📌የስራ ሰዓት :Office hours 📌 ቅዳሜ ግማሽ ቀን እና እሁድ እረፍት

4. የ ስራ መደብ – ፅዳት
📌 አድራሻ፡ ሳርቤት
📌 ዋስ ያስፈልጋል

📌ብዛት2
5. የስራ መደብ: ጥበቃ
📌አድራሻ: ሳርቤት
📌ብዛት 2 ሴት 1 ወንድ
📌 ዋስ ያስፈልጋል

6.የስራ መደብ: ፀሃፊ
📌የስራ ሰዓት: office hours
📌 አድራሻ :ፕያሳ
📌ደሞዝ:6000

አድራሻ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 322
0940139197

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *