ክፍት የስራ ቦታዎች

ክፍት የስራ ቦታዎች
1.  የ ስራ  መደብ –  ሪስፕስሽን
📌 አድራሻ፡ መካኒሳ
📌 24 ስራ 24 እረፍት
📌ደሞዝ ፡ 5000
📌 ፆታ ሴት

2.  የ ስራ መደብ ፡   ሼፍ
📌 አድራሻ: ቦሌ
📌  ሰዓት: 12:00 – 5:00

📌   ደሞዝ : ከ 7000 – 8000 በስምምነት
3. የ ስራ  መድብ: የተሳቢ ሽፌር
📌 አድራሻ: ቦሌ
📌 ደሞዝ: ከ10,000 በላይ
📌 አበል በኪ.ሜ ነው።
📌  ዋስ ያስፈልጋል

4.  የ ስራ  መደብ – ባር ማን/ወይተር
📌 አድራሻ፡ መካኒሳ
📌የስራ ሰዓት ፡ 12:00-9:00
5. የስራ መደብ: ካሸር
📌አድራሻ: መካኒሳ
📌የስራ ሰዓት : 7:30 -4:00
📌 ደሞዝ በስምምነት

6.የስራ መደብ: ፅዳት/ፅዳት/ሴልስ/ሽያጭ
📌 ፆታ ሴቶች
📌የስራ ሰዓት: 1:00- 1:30

📌 አድራሻ : መካኒሳ
📌ደሞዝ: በስምምነት
📌 የትራንፖርት እና የማበረታቻ ክፍያ

7 .የስራ መደብ: ሞተረኛ
📌የስራ ሰዓት : 2:00- 12:00

📌አድራሻ: ጎተራ
📌ደሞዝ : 5000
📌 በሳምንት 300 ብር ትራንስፖርት
📌 ድርጅት ዉስጥ ሰርቶ የሚያውቅ
አድራሻ  ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 322
0940139197

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *