ክፍት የስራ ቦታ

ክፍት የስራ ቦታዎች
1.  የ ስራ  መደብ –  ተላላኪ እና ፅዳት
📌 አድራሻ፡  ሜክሲኮ
📌 በሳምንት  1 ቀን እረፍት
📌ደሞዝ ፡ 4000
📌 የስራ ሰዓት: 2:00-1:00

2.  የ ስራ መደብ ፡  ዋና ሼፍ
📌 አድራሻ: 4ኪሎ
📌  ሰዓት: 1:00 – 1:30
📌   ደሞዝ : ከ 7000 – 8000 በስምምነት
3. የ ስራ  መድብ: ረዳት ሼፍ
📌 አድራሻ: 4ኪሎ
📌 ደሞዝ: 5000- 6000
📌የስራ ሰአት : 1:00-1:30

4.  የ ስራ  መደብ – አስተናጋጅ
📌 አድራሻ፡ 4ኪሎ
📌ብዛት 2
📌ደሞዝ :2500 -3000
📌የስራ ሰዓት ፡ 1:00-1:30
5. የስራ መደብ: ዕቃ አጣቢ
📌አድራሻ: 4ኪሎ
📌የስራ ሰዓት : 1:00 -1:30
📌 ደሞዝ 3000 – 3500

6.የስራ መደብ: ፅዳት
📌የስራ ሰዓት: 1:00- 1:30
📌 አድራሻ : 4ኪሎ
📌ደሞዝ: 3000

7 .የስራ መደብ: ቡና የምታፈላ
📌የስራ ሰዓት : 1:00- 1:30
📌አድራሻ: 4ኪሎ
📌ደሞዝ : 3500

8. የስራ መደብ : ካሸር
📌 የስራ ሰዓት 8:00 እስከ 3:30
📌ደሞዝ :3500
አድራሻ  ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 322
0940139197

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *