አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታዎች
1. የ ስራ መደብ – ሴልስ ልብስ ቤት
📌 አድራሻ፡ ሀያሁለት
📌 ፋሽን የሴት ልብስ ላይ ሰርታ የምታውቅ
📌ደሞዝ ፡ 10,000
📌 የስራ ሰዓት: 2:00-1:00
📌 እሁድ ትሰራለች ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ባለው አንድ ቀን እረፍት
2. የ ስራ መደብ ፡ ካሸር
📌 አድራሻ: ሜክሲኮ
📌 የስራ ሰዓት: 8:00 – 3:30
📌 ልምድ ያላት
📌 ደሞዝ 3000
3. የ ስራ መድብ፡ የሴቶቹ ፀጉርቤት
📌 አድራሻ: 22
📌 ሴት ወይም ወንድ
📌 ደሞዝ: በስምምነት
📌የስራ ሰአት በፈረቃ
4. የ ስራ መደብ – መምህር
📌 አድራሻ፡ ሜክሲኮ
📌ልምድ ያላቸው
📌የስራ ሰዓት ፡ 1፡30 እስከ 10:30
📌 የኬጅ አስተማሪ
📌 ቅዳሜ ከሳዓት እና እሁድ እረፍት
5. የ ስራ መደብ- ፀሓፊ
📌አድራሻ ፡ ላንቻ
📌 የስራ ሰዐት ፡ 2፡00 እስከ 11፡00
📌 ደሞዝ: በስምምነት
📌 እሁድ ቀን ቅዳሜ ግማሽ እና እሁድ እረፍት
6. የ ስራ መደብ :ነርስ
📌አድራሻ :መካኒሳ
📌 የስራ ሰዓት: 2፡00 እስከ 11:00
📌ደሞዝ ፡ በስምምነት
7. የስራ መድብ – ዳታ ኮሌክተር/መረጃ ሰብሳቢዎች
📌አድራሻ – 22
📌 ብያንስ 6ወር የሰራ ልምድ ያስፈልጋል
📌 እሁድ እረፍት
📌ደምዝ ፡ 5000 እና ትራንስፖርት
📌 የስራ ስዓት :2:00 እስከ 11 :00
አድራሻ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 322
0940139197