አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታዎች

 

1.  የ ስራ  መደብ –  ፀሀፊ
📌 አድራሻ፡  መገናኛ
📌 ልምድ ያላት
📌ደሞዝ ፡ በስምምነት
📌 የስራ ሰዓት: 2:00-11:00
📌የደብዳቤ ዋስ ያስፈልጋል

2.  የ ስራ መደብ ፡  ወይተር በፈረቃ
📌 አድራሻ: ቡልጋርያ
📌  ሰዓት: 1:00 -8:00 እና 8:00 – 3:00
📌 በ15 ቀን 1 ቀን እረፍት
📌   ደሞዝ በስምምነት
3. የ ስራ  መድብ: ፅዳት እና ተላላኪ
📌 አድራሻ: ቦሌ
📌 ደሞዝ: 4000
📌የስራ ሰአት : office hour

4.  የ ስራ  መደብ – አካውንታንት
📌 አድራሻ፡ መብራት ሀይል
📌ፆታ ሴት
📌የስራ ሰዓት ፡ office hour
📌ማስተርስ /ዲግሪ
📌 ልምድ ከ 5 ዓመት በላይ finance ማናጀር ላይ የሰራች
📌ደሞዝ ከ 10,000 በላይ በስምምነት

አድራሻ  ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 322
0940139197

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *