1. የ ስራ መደብ – ፋርማሲስት
📌የስራ ቦታ፡ ጣፎ
📌ላይሰንስ ያለው
📌ኦሮሞኛ የምትችል 📌 የስራ ልምድ ያለው 📌 ደሞዝ፡ በስምምነት
2. የ ስራ መደብ ፡ ወጥ ቤት ሰራተኛ
📌የስራ ቦታ: ሜክሲኮ
📌 የስራ ሰዓት: 12:30 እስከ 11:30 📌 እሁድ እረፍት
📌ደሞዝ: ከ 4000 ጀምሮ
3. የ ስራ መድብ: ጉዳይ ማስፈፀም 📌የስራ ቦታ ፡ መርካቶ
📌 የስራ ሰዓት ፡ office hours 📌 ደሞዝ ፡ 4500
አድራሻ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 322
0940139197
ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች በሁሉም ማህበራዊ ሚድያዎቻችን የሚለቀቁት ክፍት የስራ ቦታዎች እና ሌሎች አገልገሎታችን በየቀኑ ለማግኘት እነዚህ ገፆቻችን follow በማረግ ይከታተሉን
website page : https://tigatagency.com/
Linked in: https://www.linkedin.com/in/tigat-agency-a80b50340/
Facebook page :https://www.facebook.com/profile.php?id=61570400603816
Telegram : https://t.me/tigatagency
Instagram :https://www.instagram.com/tigat_cleaning_secutrity/profilecard/?igsh=N2o4MDJxYzN4N3Zl
Tiktok : https://www.tiktok.com/@tigategency.com?_t=ZM-8t8NBUgIm74&_r=1