ክፍት የስራ ቦታዎች

1. የ ስራ  መደብ –  ተመላላሽ ልጅ የምትይዝ
📌የስራ ሰዕስት:1:30 – 11:00

📌ተያዥ ያስፈልጋል
📌  ደሞዝ፡ 3000 እስከ 3500

2.  የ ስራ መደብ ፡  ሆቴል ማናጀር
📌ልምድ ያላት
📌 የስራ ሰዓት: 2:00 እስከ 11:00

📌ደሞዝ: በስምምነት

3. የ ስራ  መድብ : ስቶር ኪፐር
📌 የስራ ሰዓት: 1:00 – 9:00
📌እና 2:00 እስከ 10:00

📌 ምግብ፣ጥቅማጥቅም፣ህክምና ያለዉ
📌ደሞዝ፡ በስምምነት
📌 8ኛ ክፍል የጨረሸች

4.  የ ስራ  መደብ – አካውንታንት
📌 የስራ ቦታ : መገናኛ
📌ቫት፣ ታክስ ለገቢዎች ማስወቅ የምትችል
📌የስራ ልምድ ያላት
📌የስራ ሰዓት: ከ 2:00-11:00
📌 ደሞዝ፡ በስምምነት
📌 እሁድ እረፍት
📌  ዋስ ማቅረብ የምትችል
5. የስራ መደብ: አካውንታንት
📌የስራ ቦታ ፡ ጀሞ
📌 ደሞዝ: በስምምነት
📌 እሁድ እረፍት
6.የስራ መደብ:ፈርኒቸር ቤት
📌 አድራሻ :አየር ጤና
📌እሁድ እረፍት
📌 ደሞዝ ፡ በስምምነት
📌 የስራ ሰዓት ከ 2:30 እስከ 12:30
አድራሻ  ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 322
0940139197

ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች በሁሉም ማህበራዊ ሚድያዎቻችን የሚለቀቁት ክፍት የስራ ቦታዎች እና ሌሎች አገልገሎታችን በየቀኑ ለማግኘት እነዚህ ገፆቻችን follow በማረግ ይከታተሉን
website page : https://tigatagency.com/
Linked in: https://www.linkedin.com/in/tigat-agency-a80b50340/
Facebook page :https://www.facebook.com/profile.php?id=61570400603816
Telegram : https://t.me/tigatagency
Instagram :https://www.instagram.com/tigat_cleaning_secutrity/profilecard/?igsh=N2o4MDJxYzN4N3Zl
Tiktok : https://www.tiktok.com/@tigategency.com?_t=ZM-8t8NBUgIm74&_r=1

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *