ክፍት የስራ ቦታዎች

ክፍት የስራ ቦታዎች
1. የ ስራ መደብ – ፈርኒቸር ቤት
📌የስራ ሰዓት : 3:00 – 1:00 ማታ
📌በሳምንት 1 ቀን እረፍት
📌  ደሞዝ፡ 8,000 እስከ 12,000

2. የ ስራ መደብ ፡ ጥበቃ
📌የስራ ቦታ ሳርቤት
📌 መግብያ እና መውጫ ሰአት በስምምነት
📌ደሞዝ: በስምምነት

3. የ ስራ መድብ : እንጀራ ምትጋግር
📌 የስራ ሰዓት: 12:30 – 9:00
📌በሳምንት 1 ቀን እረፍት

4. የ ስራ መደብ – ሪሴፕሽን ሆቴል ውስጥ
📌 የስራ ቦታ : መካኒሳ
📌24 ሰዓት ስራ 24 እረፍት
📌ደሞዝ 5000

5. የስራ መደብ: ሱፐርቫይዘር
📌የስራ ቦታ ፡ በዘርፉ ሆቲል ውስጥ ሰርታ ምታውቅ
📌 ደሞዝ: በስምምነት
📌 የስራ ሰዓት 4፡00 እስከ 3፡00
📌 ደሞዝ ፡ ከ 8000 -10000 የተጣራ
📌 የስራ ሰዓት ከ 2:30 እስከ 12:30
6. የስራ መደብ ፡ በሆቴል ማኔጅመንት 📌ድግሪ ያላት አሰልጣኝ
📌የስራ ቦታ፡ ቱሉድምንቱ
📌ሰአት፡ 2፡30 እስከ 10፡00
📌እሁድ እረፍት
📌ቅዳሜ እስከ 9፡00 ነው ምትስራ
📌ደሞዝ፡ 7000 ነው
7. የስራ መደብ ፡ ህፃናት ተንከባካቢ
📌ደሞዝ በስምምነት
📌ሰርተፊኬት ያላት
📌ልምድ ያላት
📌የስራ ሰአት ፡ 2፡30 እስከ 10፡00
📌እሁድ እረፍት

አድራሻ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 322
0940139197

ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች በሁሉም ማህበራዊ ሚድያዎቻችን የሚለቀቁት ክፍት የስራ ቦታዎች እና ሌሎች አገልገሎታችን በየቀኑ ለማግኘት እነዚህ ገፆቻችን follow በማረግ ይከታተሉን
website page : https://tigatagency.com/
Linked in: https://www.linkedin.com/in/tigat-agency-a80b50340/
Facebook page :https://www.facebook.com/profile.php?id=61570400603816
Telegram : https://t.me/tigatagency
Instagram :https://www.instagram.com/tigat_cleaning_secutrity/profilecard/?igsh=N2o4MDJxYzN4N3Zl
Tiktok : https://www.tiktok.com/@tigategency.com?_t=ZM-8t8NBUgIm74&_r=1b

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *