16/4/2017
ክፍት የስራ ቦታዎች
1. የ ስራ መደብ – ሬስቱራንት ሺፍ
📌 አድራሻ፡ አራት
📌 የስራ ሰዓት 1:00 -12:00
📌በ 15 ቀን አንዴ እረፍት ነው
ደሞዝ – 6000
ፆታ – ሴት
2. የ ስራ መደብ ፡ አጠቃላይ የሳይት ሱፐርቫይዘር
📌 አድራሻ:
📌ሁለት ዓመት እና ከዛ በላይ ልምድ ያለው
📌 ደሞዝ : 8000 —10000
ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 322
0940139197