አስችኳይ ክፍት የስራ ቦታዎች
1. የ ስራ መደብ – waiter
📌የስራ ቦታ ቄራ
📌የስራ ሰአት 3፡00 እስከ 2፡30
📌ደሞዝ ፡ 2500
📌ፆታ ፡ ሴት
📌ዋስ ያስፈልጋል
2. የ ስራ መደብ ፡ረዳት ሼፍ አጠቃላይ
📌ፆታ ሴት
📌ደሞዝ ከ 4000 እስከ 4500
📌ዋስ ያስፈልጋል
3. የ ስራ መድብ፡ ካሸር
📌 የስራ ቦታ ሜክሲኮ ሰንጋተራ(ሱፐርት ማርኬት ውስጥ)
የስራ ሰአት ፡ 7፡30 እስከ 2፡30
📌ደምዝ + ኮሚሽን
📌ዋስ ከመንግስት መስርያቤት ማምጣት
4. የ ስራ መድብ፡ ፅዳት ሰራተኛ
ለ 22 ቅርብ የሆነች
📌ደሞዝ በስምምነት
አድራሻ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 322
0940139197