1. የ ስራ መደብ – ፀሀፊ
📌 አድራሻ፡ መገናኛ
📌 ልምድ ያላት
📌ደሞዝ ፡ በስምምነት
📌 የስራ ሰዓት: 2:00-11:00
📌የደብዳቤ ዋስ ያስፈልጋል
2. የ ስራ መደብ ፡ ወይተር በፈረቃ
📌 አድራሻ: ቡልጋርያ
📌 ሰዓት: 1:00 -8:00 እና 8:00 – 3:00
📌 በ15 ቀን 1 ቀን እረፍት
📌 ደሞዝ በስምምነት
3. የ ስራ መድብ: ፅዳት እና ተላላኪ
📌 አድራሻ: ቦሌ
📌 ደሞዝ: 4000
📌የስራ ሰአት : office hour
4. የ ስራ መደብ – አካውንታንት
📌 አድራሻ፡ መብራት ሀይል
📌ፆታ ሴት
📌የስራ ሰዓት ፡ office hour
📌ማስተርስ /ዲግሪ
📌 ልምድ ከ 5 ዓመት በላይ finance ማናጀር ላይ የሰራች
📌ደሞዝ ከ 10,000 በላይ በስምምነት
አድራሻ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 322
0940139197