ክፍት የስራ ቦታዎች

አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታዎች
1.  የ ስራ  መደብ –  ሴልስ ልብስ ቤት
📌 አድራሻ፡  ሀያሁለት
📌 ፋሽን የሴት ልብስ ላይ ሰርታ የምታውቅ
📌ደሞዝ ፡ 10,000
📌 የስራ ሰዓት: 2:00-1:00
📌 እሁድ ትሰራለች ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ባለው አንድ ቀን እረፍት
2.  የ ስራ መደብ ፡  ካሸር
📌 አድራሻ: ሜክሲኮ
📌 የስራ ሰዓት: 8:00 – 3:30
📌 ልምድ ያላት
📌   ደሞዝ 3000
3. የ ስራ  መድብ፡  የሴቶቹ ፀጉርቤት
📌 አድራሻ: 22
📌  ሴት  ወይም ወንድ
📌 ደሞዝ: በስምምነት
📌የስራ ሰአት በፈረቃ
4.  የ ስራ  መደብ – መምህር
📌 አድራሻ፡ ሜክሲኮ
📌ልምድ ያላቸው
📌የስራ ሰዓት ፡ 1፡30 እስከ 10:30
📌 የኬጅ አስተማሪ
📌 ቅዳሜ ከሳዓት እና እሁድ እረፍት
5. የ ስራ  መደብ- ፀሓፊ
📌አድራሻ ፡ ላንቻ
📌 የስራ ሰዐት ፡ 2፡00 እስከ 11፡00
📌 ደሞዝ: በስምምነት
📌 እሁድ ቀን ቅዳሜ ግማሽ እና እሁድ እረፍት
6. የ ስራ  መደብ :ነርስ
📌አድራሻ :መካኒሳ
📌 የስራ ሰዓት: 2፡00 እስከ 11:00

📌ደሞዝ ፡  በስምምነት
7. የስራ መድብ – ዳታ ኮሌክተር/መረጃ ሰብሳቢዎች

📌አድራሻ – 22
📌 ብያንስ 6ወር የሰራ ልምድ ያስፈልጋል
📌 እሁድ እረፍት
📌ደምዝ ፡ 5000  እና ትራንስፖርት
📌 የስራ ስዓት :2:00 እስከ 11 :00

አድራሻ  ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 322
0940139197

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *